ከአንበሶች ጋር ሰላም ያሰፈነ ፈጠራዬ
3,142,262 views |
ሪቻርድ ቱሬሬ |
TED2013
• February 2013
የ13 አመቱ ሪቻርድ ቱሬሬ በሚኖርበት የማሳይ ማህበረሰብ ከብቶች እጅግ ጠቃሚ ሀብቶች ናቸው ይሁንና በተደጋጋሚ በአንበሶች ጥቃት ይደርስባቸዋል በዚህ አጭር መሳጭ ንግግር ታዳጊ ወጣት በፀሀይ ሀይል በሚሰራ የፈጠራው ውጤቱ አማካኝነት አንበሶቹን በፍርሀት በሰላም እንዲሸሹ ሲያደርግ እናያለን